Asset Publisher

የደቡብ ዕዝ ሜንቴናንስ መምሪያ በህግ ማስከበር ዘመቻው ከዕዙ አልፎ በግንባሩ ለተሰለፈው የመከላከያ ሃይል በሙሉ ፈጣን የጥገና አገልግሎት በመስጠት ከፍተኛ ድጋፍ ማድረጉ ተመለከተ ።

የደቡብ ዕዝ ምክትል አዛዥ ለሎጀስቲክስ ብ/ጄ ኢተፋ ራጋ ፣ የዕዙ ሜንቴናንስ መምሪያ በራያ ግንባር በነበረው የህግ ማስከበር ዘመቻ በግንባሩ የተሰለፈውን የየትኛውንም ክፍል ተሽከርካሪና የጦር መሳሪያ ድንገተኛ ብልሽት ሲያጋጥም ፈጥኖ ወደ ሃይል በመመለስና ግዳጁን ስኬታማ በማድረግ በኩል የራሱን የጎላ ሚና ተጫውቷል ብለዋል

ReadMore