በፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራ የልዑክ ቡድን የቱርክ መንግስት ባዘጋጀው የEFES 2022 ሚሊተሪ ኤክሰርሳይስ ላይ ለመሳተፍ ቱርክ ገባ።

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]

ሰኔ 1 ቀን 2014 ዓ.ም

በፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራ የልዑክ ቡድን የቱርክ መንግስት ባዘጋጀው የEFES 2022 ሚሊተሪ ኤክሰርሳይስ ላይ ለመሳተፍ ቱርክ ገባ።

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. መከላከያ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራ የልዑካን ቡድን የቱርክ መንግስት ባዘጋጀው የEFES 2022 ሚሊተሪ ኤክሰርሳይስ ላይ ለመሳተፍ ቱርክ የገባ ሲሆን፤ ከዝግጅቱ ጎን ለጎን ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከቱርክ አቻቸው General Yaşar GÜLER ጋር ተገናኝተው በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መክረዋል።

በተጨማሪ በአቅም ግንባታ እና ወታደራዊ ድጋፎች በትብብር ለመስራት ስምምነት ላይ መደረሱን በቱርክ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል።