በአትሚስ ሴክተር 6 ኢንስፔክሽን ቡድን መሪ አቶ መሃመድ ቢያሎ የተመራው ልዑክ የ5ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃን የዝግጁነት ሁኔታ አረጋገጠ፡፡
የምዕራብ ዕዝ የሀገራችንን ክብርና ነፃነት ለማስጠበቅ የሚያስችል ቁመና መገንባቱን የዕዙ ዋና አዛዥ ተናገሩ።
በሽብርተኛው የሸኔ ታጣቂ ሃይል ጉዳት የደረሰበት የመልካ ጉባ ድልድይ መገንባት ዘርፈ ብዙ ወታደራዊ ጠቀሜታዎች እንዳሉት በቦታው የሚገኙ የፀጥታ ተቋማት አመራሮች ተናገረዋል።
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከቱርኩ የመከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።
በፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራ የልዑክ ቡድን የቱርክ መንግስት ባዘጋጀው የEFES 2022 ሚሊተሪ ኤክሰርሳይስ ላይ ለመሳተፍ ቱርክ ገባ።
የጦር ኃይሎች ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሚሰጠውን የህክምና አገልግሎት ለማሻሻል ያከናወነው ተጨማሪ የህክምና መስጫ ግንባታ በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር ዶክተር ቀንአ ያደታ ተመርቆ በይፋ ተከፈተ።
በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ ግድምና ጅሌ ጥሙጋ ወረዳ በሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች የጥፋት ኃይሎች በፈጠሩት ሴራ የተፈጠረው መቃቃር መከላከያ ሠረዊቱ በማሸማገል ችግሩን መፍታት ችሏል
ሁለተኛው ዙር የመተከል ዞን የተሃድሶ ስልጠና ዛሬ ተጀምሯል። ለስልጠናው 1ሺ 620 ከዚህ በፊት ለውጡን ያልተቀበሉና ጫካ ገብተው የነበሩ ታጣቂዎች ማዕከሉ ገብተዋል።
በመከላከያ ሚኒስቴር የምድር ሀይል ጠቅላይ መምሪያ ከፍተኛ አመራሮች እና ሙያተኞች የብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤትን ጎበኙ ፡፡
ለፀረ-ሽብር ዘመቻ የምዕራብ ሶማሊያ ዋና ከተማ በሆነችው ባይደዋ ከተማ አውሮፕላን ማረፊያ አንድ እስኳድሮን የኢትዮጵያ አየር ሃይል ተዋጊ ሄሊኮፕተር ቤዝ መስርቶ ግዳጅ መፈፀም ከጀመረ ቀናት አስቆጥሯል።
የኢፌዴሪ የፍትህ ህግ ምርምርና ሥልጠና ኢንስቲትዩት ከሁሉም የመከላከያ ክፍሎች ለተውጣጡ ወታደራዊ ፖሊስ መርማሪ አባላት ሥልጠና ሠጠ፡፡
ከሰሜን ሸዋ ዞን ደቡብ ወሎ ዞንና ኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር የተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች በዳዋ ጨፋ ወረዳ የሰላም ኮንፈረንስ አካሄዱ።
የመከላከያ ሚኒስቴር የሠራዊት ግንባታ ስራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ የጁንታው የጥፋት ሀይል በከፍተኛ ሁኔታ መደምሰሱን አረጋገጡ ።
ከመከላከያ ሰራዊታችን ህዝባዊነት ፣ ስነ-ምግባር እና የዓላማ ፅናትን ሌሎች የፀጥታ ሃይሎች ቢማሩ የተሰጣቸውን ተልዕኮ በአግባቡ መወጣት ያስችላቸዋል
ለህብረት ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ስታፍ አባላት እንዲሁም በስሩ ለሚገኙ የትምህርትና ስልጠና ተቋማት የሰራዊት አባላት የማእረግ እድገት ተሰጠ
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ አየር ኃይል ምክትል አዛዥ ለአየር መከላከል ፣ በአዲስ ዲዛይን ያሰራውን የምክትሉን መለያ አርማ እና ያስገነባውን አዲስ የአስፓልት መንገድ አስመረቀ፡፡
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአብዬ ጊዜያዊ ሰላም አስከባሪ ሀይል ኢንስፔክሽን ምክትል ሀላፊ በሚስተር ዲሚትሪ ሶቦልቨስኪ የተመራው ልዑካን ቡደን በ9ነኛ ዙር ቀላል መሀንዲስ ሻምበል የመጀመሪያ ዙር ኢንስፔክሽን አካሄደ ።
ድንበር በማይገድበው የህዝባዊነት ዕምነት ሌት ተቀን በመስራት የቀጣናችንን ሰላም ማረጋገጥ ችለናል ሲሉ የዘጠነኛ ዙር ሁለተኛ ታንከኛ ዋና አዛዥ ሻለቃ ቀጄላ ጨዋቃ ገለፁ።
በኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ የተመራ የመከላከያ ሚኒስቴር ከፍተኛ የልኡካን ቡድን በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጉብኝት እያደረገ ይገኛል።