የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከቱርኩ የመከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]

ሰኔ 2 ቀን 2014 ዓ.ም

የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከቱርኩ የመከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የቱርክ መንግስት ባዘጋጀው የEFES 2022 ሚሊተሪ ኤክሰርሳይስ ላይ በመሳተፍ ላይ የሚገኙ ሲሆን ጎን ለጎንም ከቱርክ መከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ጋር ስለሁለቱ ሀገሮች በወታደራዊ መስክ በትብብር ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።

ለተጨማሪ መረጃዎች ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ።