የመከላከያ እግር ኳስ ቡድን ለቀሩት ቤቲኪንግ ፕሪሜርሊግ ጨዋታዎች ልምምድ በማድረግ ላይ ይገኛል።

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]

ሰኔ 5 ቀን 2014 ዓ.ም

የመከላከያ እግር ኳስ ቡድን ለቀሩት ቤቲኪንግ ፕሪሜርሊግ ጨዋታዎች ልምምድ በማድረግ ላይ ይገኛል።

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ ቤቲኪንግ ፕሪሜርሊግ ውድድር የሚጀመር ሲሆን የመከላከያ እግር ኳስ ቡድን ማክሰኞ ሰኔ 7ቀን 2014 ዓ/ም በባህርዳር አለም አቀፍ ስታድየም ከወልቂጤ ከተማ ጋር ላለበት ጨዋታ ልምምዱን በባህርዳር ዮንቨርስቲ ሜዳ እያደረገ ይገኛል።

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሜርሊግ ሊጠናቀቅ 5 ጨዋታዎች የቀሩ ሲሆን የመከላከያ ዋና እግር ኳስ ቡድን ቀሪ ጨዋታዎችን ለማሸነፍ በከፍተኛ ሞራልና መነሳሳት ላይ ይገኛል።

ገረመው ጨሬ

ፎቶግራፈር ገረመው ጨሬ