የመከላከያ እጅ ኳስ ቡድን ኮልፌ ክ/ከተማን 44 ለ 32 በሆነ ውጤት አሸነፈ።

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]

ሰኔ 21 ቀን 2014 ዓ.ም

የመከላከያ እጅ ኳስ ቡድን ኮልፌ ክ/ከተማን 44 ለ 32 በሆነ ውጤት አሸነፈ።

በኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪሜየር ሊግ የመጨረሻ ዙር ውድድር በአዲስ አበባ ትንሹ ስታድየም የተጀመረ ሲሆን ዛሬ በተካሄደው ጨዋታ የመከላከያ እጅ ኳስ ቡድን ኮልፌ ክፍለ ከተማን በማሸነፍ ለዋንጫ የሚያደርገውን ግስጋሴ አሳምሯል።

የእጅ ኳስ ፕሪሜየር ሊጉ ሊጠናቀቅ ሁለት ጨዋታ ብቻ የቀረው ሲሆን የመከላከያ እጅ ኳስ ቡድን እስካሁን ካደረጋቸው 16 ጨዋታዎች 14ቱን አሸንፎ 2 ተሸንፎ ከመሪው ቂርቆስ ክ/ከተማ ጋር ለዋንጫ እየተፎካከረ ይገኛል።

ገረመው ጨሬ

ፎቶግራፍ ገረመው ጨሬ